🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !

Published 2024-07-20
ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ

instagram account ➡️www.instagram.com/yabsra_matiwos?r=nametag
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️www.facebook.com/yabsramatiwoss/

👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇

1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
   • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት  

2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
   • 🛑  አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜ...  

3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
   • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር  

4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
   • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራ...  

5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
   • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ  

6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
   • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማ...  

7.ትዝታው እና በጋሻው
   • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበረ ማን ያምናል ትዝታው ...  

8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
   • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህ...  

9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
   • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በ...  

10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
   • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ  


#eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም



#ethiopian #orthodox #libonatube

All Comments (21)
  • በፀሎት እናስባቸው የበለጠ እዳይስቱ😢😢😢😢እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም ስሜታዊ ስለሆኑ ነው ይመስለኛል በግላቸው መምከር ነው መምህር ምህረታብ አክባሪው ነኝ❤❤❤❤
  • 😢እኔማ ዝም ብዬ ሳይ ለኔም መጨረሻ እፈራለሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን😢
  • @GenetManaga
    እኔ የመምህር ምእረታአብ ሥብከት እየሰማሁ ነው ያደገኩት አሁን ግን በብዙ ጊዜ ሲሳሳት አየዋለው የሰው ልጅ እዝች ምድር ሲኖር ፍፁም አይደለም እመብርሀን በፀጋ ታኑረው
  • @eyobmen7983
    ልንጸልይት ነው የሚገባው በጸሎት እንተሳሰብ መውቀስ ብቻ ምንም አይጠቅምም
  • @Sara-uh5wb
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወገኖቼ በጸሎት ታችሁ አስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ የሰው ቤት አድክሞኛል 😢
  • @MylifiMylifi
    ምህረትአብ እባክህ ወደ ሀገርህ ተመለስ እዳትጠፋ ወንድሜ ፈራሁ እግዚአብ ይጠብቅህ
  • በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን
  • እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን ልመናዋ ክብሯ የልጆም ቸርነት አይለየን አሜን 💐
  • @mytube899
    የማስብበት በእየለቱ ንፁህ ልብ ስጠኝ አቤቱ😢🤲
  • በአሁኑ ጊዜ ቅድስት ቤተክርስቲያችንን የሚሰረስራት መናፍቅ አይደለም በቤቷ ያሉ ልጆቿ እየሆኑ መጥተዋል እንደ እባታችን ያሉትን መካሪ አባት ያብዛልን🙏🏽🙏🏽 የእግዚአብሔር ቃለ አያልፍም ጦር በቤቴ ይነሳል ቤቴን አቆሸሻችኀት የተባለው እየተፈፅመ ነው:: እብዝተን ለቤተክርስቲያናችን እንፅልይ
  • @MayeIove
    እነዚህ ሁለት ሰዎች በዚህ ከቀጠሉ መናፍቅ መሆናቸው አይቀርም ትግስቱን ስጠኝ😢
  • @betty2042
    ወይ ዘንድሮ አሁንማ ሁሉም ፈራጅ ሆነ በኛ አይን ውስጠ ያለውን ማን ያውጣልን ማስተዋል እና ልብ ይስጠን😢😢
  • ሁላችንም ወቃሽ ሆንን አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ
  • @emano5974
    ተመስጠው ይመስለኛል ❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ብለን እንፀልይላቸው ወገን የከፍ እንዳይመጣብን😢😢😢😢
  • አምላክ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሠን ኢትዮጵያን አስባት
  • ኣረ መምህራችን❤ፈጣሪ ኩሉ ኣለም❤ይጠብቃቸዉ❤እንጂ❤❤❤😢😢😢😢ያሳዝናል😢😢😢
  • አምላክ ሆይ እኔም እንዳልስት ጠብቀኝ ።መፀለይ ነው የሚገባን በእምነታቸው እንዲፀኑ🟢🟡🔴
  • ላስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን የአብ ስራ ለአንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
  • በርታ ወንድማችን ጥሩ እይታ ያለው ሃሳብ የምታቀርበው ጥሩ ምክር እና ተግፃፅ ነው እናመስግናለን!!!!**❤❤❤!!!**
  • @M12-l8e
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ,ዝም አቶበለን አፅዳን