Anchor ዛሬም ስለፋኖ አመራሮች፥ የደብረጺዮን ሰሞንኛ መግለጫ፥ አብይ አህመድና ኢሳያስ አፈወርቂ ለፍርድ ይቅረቡ፥ የአብይ አህመድ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል

77,125
0
Published 2024-07-19

All Comments (21)
  • @jemijemi2710
    መሳይ እንኳ ደህና መጣችሁ ድል ለፋኖ። ሞት ለፋሽስቱ አብይ ይሁን
  • አዎ በተለይ ሕብር ራዲዮ የሚባል ሚዲያ ሊወገዝ ይገባል።
  • የሸዋ ፋና በአስቸኳይ አንድ ሁኑ ወይም ጥፉ።
  • ዋናው የጋራ ርዕዮት ነው ግባቸው አንድ ከሆነ የመምራት አቅም ያለው ይሁን እንጂ በግለሰብ መካከል ያለው ጉዳይ ሊያስጨንቅ አይገባም።
  • @ForFor-v3b
    መሳይ አስተዋይና ብልህ ሰው ነህ ምርጥ
  • @Damatodana
    ሁልግዜ አንዳንድ መደናቀፍ ሲኖር አታጯጯሁት አንዱ የትግል እድገት ነው
  • @tgkabede6871
    በጣም ያሳዝናል በፈአመራሮቹ የተፈጠረዉ ዉዝግብ ሰአቱ አደለም መጀመሪያ የሚታረደዉን ህዝብ ማዳን ነዉ አሁን የስልጣን ሽኩቻ ተገባ አዝነናል
  • @Yerous
    እንወድሀለን መሳይ
  • @MoneEfat
    ቲንታጉ ጋዜጠኛ መሳይ ተባረክ የ ፋኖ መከፋፈል ለ ብልጽግና ሰርግ እና ምላሽ ነው ስለዚህ የ ፋኖ መሪ ተብዬ ደጋግሞ ማሰብ አለባቸው ::
  • ሰላም መሳያችን ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም ብልፅግና ይውደም
  • 😡 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።
  • @Daniel-p8x
    ይህን ታላቅ ታሪካሚ አጋጣሚ አማራ እንዳ አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ በታሪክ ቢደረጅ ይህም ለአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለምስራቅ አፋሪካ ብሎም ለአፍሪካ በኢኮኖሚ,በፓለቲካ,በማህበራዊ በባህል አሴት ተፅኖ ነፃ ማዉጣት የሚችል ታላቅ እድል በነሱ አለመስማማት ምክንያት ለመጎተት ከዛም አልፎ ለተራዘመ አላስፈላጊ ጦርነትና መስዋትነት አየዳረገ እና ምናልባትም ትግሉን ሊጨናግፍ የሚችል አሳዛኝ ስራ ነዉ።ሁለቱስ መስማማት ካልቻሉ።አማራ(ፋኖ) ከ እስክንድርና ከዘመነ ሌላ አመራር አጦ ነዉ??።ተጀምሮ እስከ አሁን ድረስስ በሁለት ግለሰቦች ሽኩቻስ እስከመቸስ ነዉ ዋጋ የሚከፈለዉ???!!! በታሪክ ልትጠየቁበት የምትችሉበትን ስተት ከመስራት ተቆጥባችሁ የግል ስልጣን ለመያዝ ከመጣደፍ ከኔ የተሻለ አቅም እዉቀት ያለው ሰዉ አለ ብሎ በማሰብ ታሪክና ህዝብ የሰጣችሁን ሀላፊነት ተወጡ።