የግድ ታስፈልገኛልህ//ልዩ የሆነ ህልውናው ያለበት አምልኮ//ዘማሪ ሳሙኤል//New Creation church//Apostle Japi

Published 2024-05-02

All Comments (21)
  • ኢየሱስዬ የግድ ታስፈልገኛለህ ያላንተ መኖርን ማስብ አልችልም አባይዬ😢
  • ብሰማ ብሰማ ያልጠገብኩት አምልኮ❤ እሰይ ኢየሱስዬ የአንተ ያረከኝ ❤❤ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ❤❤🎉🎉
  • @hawikoo77
    እጅግ ልዪ ዝማሬ ወደ ማደሪያዉ የሚወስድ አንተ ሰዉ ተባረክ ይጨመርልህ በደሙ ተሸፈን!!!!!!
  • የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ መንፈሰ ቅዱስዬዬዬ አስተማሪዬ መካሪዬ መሪዬ አፅናኙ ነህና
  • @itsmee5496
    Holyspirit i love you so much❤❤❤❤❤
  • ኡፋይ☺ በማለዳ አግኝቼ ነፍሴም አልቀረልኝ ካመለኩ አይቀር እንዲህ ነው በእውነት እና በመንፈስ ማምለክ🤩
  • @hanaeshete5099
    ሳሚዬ አንተን ቀብቶ የክብሩ እቃ አድርጎ የሰጠን ጌት ይመስገን በዘመንህ ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም
  • ኣረ እ/ሄር ብርክ ያርግህ በጣም ነው ሚባረከው ባንተ ኣምልኮ ዘመንህ በምሉ ጌታ ይክበርበት ተባረክ 🙏🙏🔥🔥🔥
  • @kiyatadlse4729
    Ante kaleleh ene irasen ifarelew yegid tasfaligegnaleh❤❤❤❤❤❤
  • @blenblen9248
    ሀሌሎያ እየሱስ ጌታ ነው አባ ተባረክ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ተባረኩ ❤❤
  • @user-if7rn7yn9z
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤😂😂😂
  • @TsionKfle
    Mini ayinet menekat nw❤❤❤❤😭😭😭😭
  • @hanaakalu4796
    ሀሌሎያ እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤❤
  • @mulujesus1289
    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤