Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

1,958,801
0
Published 2019-03-05

All Comments (21)
  • ይሄን ኮሜን የምታነቡ ሰዎች በሙሉ እኔን ጨምሮ ቤተሰቦቸ ሁሉም በክፉ መንፈስ ተይዘን ደስታ ምቾት ሰላም ጤና አጥተናል እርስ በርሳችን እየተጣላን ሰላም ርቆናል ፈጣሪይ በምረቱ ከዚህ መንፈስ ይገላግላቹህ በሉን ስለ ክርስቶስ😢😢😢
  • @user-ou1iv6ek3x
    ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ሠምተን ለመጠቀም ያብቃን በቸርነቱ አሜን
  • ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቆምከው ለኛ ስትል ስቃይህን መከራህን የለምንም ማንገራገር በሰከንድ ከምድር ገጽ የበደሉህን መቅጣት ስትችል ባያውቁ ነው ብለህ በሩሁህ አይንህ አይትህ የማርካቸው አሁንም ምረትህ አይለን እቤቱ ኢትዬጽያን በቸርነትህ ጠብቃት
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💔💔😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ላይ ያለነው ልጆቹህ ለንስሀ ሞት አብቃን 💔😭😭
  • @user-tl9bt5qg8g
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የማያንቀላፋው አምላክ ጾሙን በሰላም ያስፈጽመን
  • መልካም እና ከፈጣሪ አምላክ ጋር በመንፈስ መሪነት በቀጥታ ወደ እርሱ ፈጥኖ የሚያገናኝ የህወት የነፍስ ምግብ ነው።(ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።
  • @MULUMENIGSTU
    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠብ መዝሙር አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አራግልን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
  • @ashmekasha6788
    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦዎት!!! ይኑርሊኝ አባቴ:: በፀሎት ያስቡኝ::
  • ስለማይገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ታደለ ዘላለም ኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤
  • ዝማሬ መልክት ያሰማልን ጌታ ሆይ በስደት ያሉ ልጁችህን በምርትህ አሥበን🎻🎻🎼🎼🎤💐💐🤗🤗
  • የእዉነት ከተወለድን ጀምሮ ያልያዘን በሽታ እየያዘን አስቸግሮናል እግ/ር ፈዉሱን ይላኪልን፡፡
  • @ERITRAWY1
    Eventhough I am protestant, I always here for orthodox mezzmur. God bless you zemarian.
  • @lemlemlemlem167
    Kale hiwot yasemaln 😭😭😭🤲 Hegerachinm selamun yelakiln 😭😭😭 Yetamemn mehrtun yelaklin😭😭😭 Yasebnownm yaskalin😭😭😭🤲🤲🤲
  • በፊትህ ውድቅ ነው ያ ሁሉ ዘመኔ በኃይልህ ካልኖርኩኝ ሃይል የለኝም አኔ ዘመኔ በኃጢያት ከስሮብኛል እና እባክህን ሳይመሽ ስራኝ እንደገና
  • I’m happy Good please ኣሜን (3) ዝማረ መላእክቲ የስምኣልና 🙏🙏💒💒❤️❤️
  • @masayaadamu4603
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መግስተሰማየት ያውስልን
  • @--vt6id973
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ መልካም ፆም ይሁንልነ አሜን አሜን አሜን❤❤🎉
  • @user-fg5pm7sm1v
    አቤቱ እንዴ ሀጥያቴ እንዴ በዴሌ ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረኝ😭😭😭
  • Orthodox mehon endet des yilal ❤❤❤❤❤ temesgen amlake! Orthodox siladerekegn