ሩታን እግሯ ስር ወድቀው ይቅርታ ጠየቋት.ወደቤታቸው ተመለሱ😱😭

Published 2024-07-22

All Comments (21)
  • @WiaTube770
    የጋሽየ ልጆች ክፉ ሲነካቸዉ አልወድም የምትሉ እስኪ
  • @yilaktube
    አይዟችሁ ከዚህ በኋላ አዝናኗት እንጂ አታስደንግጧት😢
  • @user-sp3zl7rb7e
    ይህ ፖራንክ ግን ቡዙ ትምህርት አለው ማነው እደኔ የተማረበት ❤❤❤
  • @bamatube7
    አብርሽ እንኳን ደስ አለ እንኳን አንተ እኔ ራሱ ላለቅስ ምንም አልቀረኝም ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን ከፈቴና ይሰውራችው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ፈቴና ብዙ ነው።
  • አብርሽ መልካም ጋደኛ መልካም ፍቅረኛ መልካም ባል መልካም ወንድም መልካም ልብ ያለው ሰው ነው ምትሉ ብቻ 👉👍👍👈
  • አስተማሪ ፕራንክ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የሩታዬ ወዳዶች የት ናችሁ ኑ እንጂ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሩታዬ የኔ ምስኪን አይዞሽ 😢😢😢
  • @Guragewa5270
    በዚህ ፕራንክ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄያለሁ ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ አንቺን ከፍቶሽ ማየት ያስከፋኛል ስቀሽ ሳይሽ እስቃለሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አንዳንዴ ነገራቶች የሚፈጠሩት ትምህርት እንድንወስድባቸው ነው።
  • @Meazafikru
    አብርሽ ሩታዬ አሁን እንክብካቤ ያስፈልጋታል የቤተሰቧም ነገር ያስጨንቃታል አስብበት እንደምንም ለማስታረቅ ምክር ሩታዬ ከጭንቀት እንድታርፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤
  • @HeluTube940
    ከሩታ ጎን ነን ሲከፋት አንወድም የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ
  • @HaymiTube138
    ሩታ እና አብርሽን በፍቅር የምትወዱ እስኪ ላይክ
  • @Mekdess-jd2zh
    እሩታዬ እንኳን ሰላም ሆንሽ ሁለተኛ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርጋት እና እሩታዬ እባክሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ታረቂ የምር ይህንን ቪዲዮ ሲያዩት ምን ያህል እንደሚሚደነግጡ አብሶ እናትሽ እባክክ አብርሽ አስታርቃት😢❤❤
  • አብርሸ በግ እረድ መረቅ ያስፈልጋታል ሩታየ ምስኪን❤❤❤❤❤❤ በተለይ አንዱ በጣም አዝኖ ይቅር በይ
  • @TsgeredeM
    እሩታ እንኳ ተሻለሽ አብርሽ ሁለተኛ እዳዚህ አይነት ፕራክ አታራጋት የምትሉ 👍👍👍❤❤❤❤
  • @ZahrerAhmad
    አብርሽ ልጁ ተማሪም ስለሆነ ከጎንህ አርገዉ መስራት ይችለል ❤
  • @mekiyatube2063
    ሩታዬ የዋህ እንደዚክ ተሽሎሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል አብርሽ አይዞክ አንተም ይሄ ይሆናል ብለክ አስበከው አይደለም ያጋጥማል ኤልዱዬ የእህትነት ጥግ ስወድሽ 🎉🎉🎉 አድሱ ልጅ በጣም አሳዘነኝ
  • @user-wo2zw7se3q
    ማቴዎስ 6📖✍️❤️🙏 ¹⁴ ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ¹⁵ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።
  • @FatimaAaassa
    አብርሽ የኔ ወንድም ሩታ ካንተ ውጭ ሌላ ሰው ስለሌላት እንዳይከፋት በውስጧ ብዙ ህመም አለ😢ሁሌም ከጎኗ ሁንላት 😢
  • እንደዚ አይነት ልብ ያለው መልካም ሰው ፈጣሪ ያብዛልን አብርሽ አይለውጥብ መልካምነት ይጨምር🙏🙏🙏
  • @elhmtube184
    አብርሽ ግን ለሩታ ያለው ፍቅር👍👍👍
  • @user-nr3nv8kr5w
    ልጁግን ሲያሳዝን በደብ ይቅርበሉት አድሱን ልጂ