የአክሱም ፂዮን ታሪክ ye Axum Tsion Tarik

Published 2022-02-07
የአክሱም ፂዮን ታሪክ ሲነሳ የንግስተ ሳብ (ማክዳ) ታሪክ እንዲሁም የቀዳማዊ ምንሊክ (First Minillik) ታሪክን ይዟል።

This video is mine., this video is story content. However, the sound was taken from 1 volunteer church minister. Someone who is a programmer can take the voice, so we made a deal with me and we made 5 videos, I posted three of them. One of them is this video.

All Comments (21)
  • @user-ti6cw5qg9d
    የዳዊት አምላክ የድንግል ልጅ መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን
  • አክሱም ፅዮን አገራችን ትጠብቅልን። አሜን!!! ተራኪው ግን በጣም በጣም የሚጥም አተራረክ ደስ የሚል አስሬ ቢሰማ የማይሰለት እንደሆነ ስላደረገው ሳላመሰግነው አላልፍም። ቀጣልበት።
  • @EnkuBahri
    አኩሱም ስር መሰረት የኢትዮጰያ ሃገራችን እግዚአቢሄር ይክበር ይመስገን
  • @amanuel5687
    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዐንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ጠዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
  • እግዚአብሄር ይስጥልን:: ከዚህ የምንማረው ሰው የእግዚአብሄር ፍጡር መሆኑን አምኖ በንፅህና ተዋዷ ተፋቅሮ ህግን ጠብቆ መኖር ነው እንጂ የኔ የኔ የሚለው የሰይጣን አስተሳሰብ ይዟ ይህ ሁሉ ደምን ማፍሰስ መጣላት የጺዬንን ሐገር ለማጣት የሚደረገውን ነገር ሁላችንም አቁመን ወደቀደመው እንድንመለስ ካልሆነ በምድርም በሰማይም ቤት የለንም🙏
  • @dagmawiadwa8882
    ፅላተ ሙሴን ለመስረቅ የተባበሩ ጠላቶችን ለመከቱ የአክሱም ህዝብ ክብር ለነሱ ይሁን ፅዮን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብሎ ቤተ ክርስትያኑን ከጠላት ሲከላከል የተሰዋው ወጣት አባቶች ቄሳውስት መነኮሳት ይሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ታሪክ ስርታቹሃል እና አንረሳችሁም በረከታቹ ይደርብን አሜን! ሊዘርፍ ከመጡት መካከል የኤርትራ አራዊት እስላም ወታደር የሶማሊያ ወታደር የእስራኤሉ ሞሳድ ስላዮች የአማራ ዘራፊና ጨፍጫፊ ቡድን የአብይ ጴንጤ ጉሩፕ ናቸው::: ኢትዮጵያ ክህደትሽ ታሪክ አይረሳውም
  • በጣ ያምራል ታሪኩ እገዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ድምጥ ሶጥታሐል አና ተጠቀምበት በሰማህ በሰማህ ማትሽለቸኝ በርታ
  • @sosinabekele4621
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ የሆነ አነባብ ከመሆኑም በላይ። ስሜትን ይስባል። እግዜር ይስጥልን።
  • @naseematariq2142
    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማለም በእዉነት የማላዉቀን ለማወቅ ችያለሁ❤❤😊
  • @saiful_rana5075
    ኣክሱም የሁሉም መሰረት ሰላምሽ ይመለሰልሽ
  • @melatgizat1992
    ክብር ይስጥልን በቤቱም ያጽናን እምዬ ኢትዮጵያ ያዋረደሽ ይዋረድ
  • @axumawit140
    እንኳን ያንቺ ልጅ ሆንኩ እትዬጵያየየየየየየ🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸🎋🎋🎋🎋🎋 እናት ኣገሬ እትዬጵያ ለዘላኣለም ተባረከሻል እልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም ሰላማችን ፈቅራችን ኣስመልስልን ቅድስት ሆይ ህዝብሽ ኣለማወቁ ራስ በራሱ እየጠፋ ነው በረከታችን እየተነጠቅንን ነው ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊
  • Amen thank you thank you my brother. God bless you forever day and night man.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽
  • @seabletenker7326
    ያባቶቻችን በረከታቸውይደርብን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
  • አሜን በጣም ልብ የሚያርስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
  • @kokab597
    አቤቱ ይቅር በለን አሜን ቃለሂዉት ያሠማልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤