Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
94,058
Published 2024-06-15
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! www.facebook.com/betochcomedy...
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
All Comments (21)
-
ደምሩኝ ቅሞሞችዬ አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂😂 እንኳንም በሰላም መጣቹሁ ቤቶችዬ የኛ ድምቀት ❤❤❤ ዉድ የእስሊምና እምነት ተከታየች በሙሉ እንኳንም ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳቹ ❤❤❤❤ በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን ❤❤🕌 💒👏👏👏
-
እድ ሙባረክ ለመላው የእስመምና ተከታዎች
-
ለመላው እሰልምና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን 1445 አልኢድእልፈጥር በአል በሰላም አደርሰን አድርሳችሁ ቤትሰብ አንድሺ በች አሰግቡን ቂነናቲ የራሰነወ ወዴች❤❤
-
ኢድ ሙባረክ ለመላ እሰልምና ተከታዮች
-
ቤቶች ጥሌ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏
-
ግን ቤቶች እየቆያችሁ አንድ አንድ እያላችሁ እየጠፋችሁነዉ እንዳልክ ቤቢ እርስቴ አሹ እከ አዛሉ።።የጠፊት ቢመለሱ ጡሩነዉ😞 ተመልካች እራሱ እየቀነሰነዉ በተረፈ ❤
-
ሻሼ እና አቢ በዚሁ ከቀጠሉ ቤቶች ድራማ ወድቋል 😂😂😂😂😅😅😳
-
ቤቶች ድራማ ሳይ በ2015 የፈረሰው ቤታችን ትዝ ይለኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
-
ኢድ ሙባለክ ለመላው ኢስላም በሙሉ አመቱ ያድርሰን ።
-
🎉🎉🎉🎉ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓልን በሰላም አደረሳችሁ! Hordoftootni Amantaa Islaamaa hundinuu Baga Ayyaana Eid-Al-Adhaa (Arafaa) 1445ffaa Nagayaan geessan!
-
እንኳን አደረሰኝ ለራሴ🙄😪🎉
-
ያኔ ሸቃሊት ሻሽዬ 😂😂😂😊
-
የአሚን እድገት የገረመው ሰው🙏🙏
-
ሻሸና አቢ ቀን ወጣላችሁ ዛሬ በሳቅ🤣🤣🤣
-
ይቅርታ እኔ ጥያቄ ኣለኝ ኣዛሉ የት ሂዳ ነዉ ጠፈታለች በሰላም ነዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
-
ሻሽየ የቤቶች ድምቀት
-
ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባርክ
-
ጥላሁን ምስጋና ይገባሀል - ብዙዎቹ አዲስ ፊት መሆናቸው ድራው እውነት አስመስሎታል ችሎታቸውም ከፍተኛ ነው - ዘላቂነት - አዝናኝነት እና variety (ስቀው የሚያስቁ የወፍጮ ቤት ስራተኞች ፤ እንደ አቅማቸው የሚያስቡ ዘና ያሉ የቤት ስራተኞች፤ አትሌቱና ደላላው፤ ውሎቸውን የሚመስል ቃላት የሚጠቀሙ ጠበቃና የመንግስት ስራተኞች፣ ግልፍተኛ ሴት። ድንቅ ነው!!
-
Edi Mubarak Muslim people ❤🎉
-
ጋዬ ክራር ሲመቱ ደስ ይላሉ አልፎ አልፎ ክራር ቢመቱ ደስ ይለኛል