🛑አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ/ ከባለቤቱ ጋር / @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE
139,960
Published 2024-05-05
All Comments (21)
-
ዮንይ ጌታ ይባርክህ ስለይቅርታ ያለህ አመለካከት ድንቅ ነው።
-
ከሚስት ይልቅ ባልን የሚያውቅ ከባል ይልቅ ሚስትን የሚያውቅ የለም!!!! የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤❤
-
የእዉነት እኛ እኮ ምላሳችን በጣም ረጅም ነዉ ምክንያቱም ዮን ማለት የብዙዎች አባት ነዉ እኛ አንድን ሰዉ በምክሪ መመለስ የማንችል ሰዎች ከእንደዝህ ግሪማ መጎስ ካለ አገልጋይ ጋሪ ሰጣ ገባ ትዕብት መናገሪ ብናቆም መልካም ነዉ መልካም ሰዉ መሆን ካቃተን ክፉዎች አንሁን ከጎናቸዉ እንቁም❤❤
-
ዶኢ መልካም ሴት እርጋታሽ ደስ ሲል እወድሻለው
-
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እውነተኛ የጌታ ልጆች እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ክብሩ ለገታ
-
ዬኒዬ አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እግዚአብሔር ባንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንደፈፀመው ተረድቻለሁ።
-
እናንተ ልዩ ናችሁ ምርጥ የጌታ ልጆች በብዙ ተባረኩ ከዝህ የበለጠ ስፉ ምድርን ውረሱ ለምልሙ ዮኒዬ ምርጥ የጌታ ልጅ እንወድሀለን
-
ዮኒ እና ዶዊ እድሜአችሁ ሲጨምር አቅማችሁ አብዝቶ ይጨምር ተባረኩልኝ ❤
-
ትልቅ ቁም ነገር የተማርንበት interview ነው። ዮኒና ዶኦ በጣም ነው ደስ ምትሉት ጌታ ይባርካችሁ🙏
-
ከተሳካለት ወንድ ሁሉ በስተጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ።የሚለውን አባባል የተገበርሽ መልካሟ ዶኢ በርቺ ዘመንሽ ይባረክ።ልባሟ ሴት !
-
ትለያላችው እንዲህ አይነት ፅናት እምነት ተባረኩ ❤❤❤❤
-
የሚወዳችሁ የአባቴ ልጆች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ Y❤D❤S❤ ቡና እያፈለሽ ያለሽ እህታችን❤
-
ወንድም ዮኒ እግዚያብሔር በዚህ ዘመን ለዚህ ትውልድ የሰጠህ ስጦታ ነህ:: እኔ የምኖረው እንግሊዝ ሀገር ነው በማልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚያብሔር በዮኒ በኩል እያበረታኝ በተለይ በተለይ እንቀጥላለን ወይንም እንቀጥላለን የሚለውን ስንቴ እየጣስኩ እንድቀጥል አድርጎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም ፋሲካ
-
ዮኒ እና ዶዮ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ሁሉ ይባርካችሁ ተባራኩ አዎዳቹሃለው ❤❤❤
-
እኔ ዮናታን እጅግ በጣም የምገረምበት ነገሩ በጣም በጣም የአማርኛ እውቀቱን ነው አማርኛ የአንተ የግልህ ቋንቋ ነች
-
ዋዉ እንካዋን የጌታች የኢየሱስ ክርስቶስ ቀን አደረሳችው የአባቴ ብሩካዋ አንድ ቀን በመንግስቴ ሰማያትተሰስበን ለውዳችን እንዘምራለን ❤❤❤ዮኒዬእና ዶዬ ,ሰብልዬ ተባረኩልኝ❤❤❤
-
ዮኒ እና ዶኢ ስለ እናንተ እግዚ/ርን ይመስገን!!! ዘመናችሁ ይባረክ መልካም በአል፡፡
-
በጣም ድንቅ ጊዜ። ዮኒዬ ዶኢዬ ተባረኩልኝ። የታነጸ ቤተሰብነት እና ለትውልድ በረከት ለመሆን ያለፋችሁበት መንገድ ለእኔ ትልቅ የሆነ ሕያው ትምህርት ቤት ነው።
-
ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የስንት እናቶችና ቤተሰብ በአንተ አገልግሎት እንባቸው ታብሳል። ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ ቅርብም ሩቅም ካሉ ከሚጠሉህ በኢየሱስ ደም ተሸፈን ደሞ የተባረከች ባለቤት ነው ያለችህ እሷንና ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
-
የሚወዳችሁ ጀግኖች እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ሜላላ ስትወለድ ሳይሆን እርግዝናሽን ሳይ ነበር የኔ መልካም በደስታ ብዛት እንባዬ የመጣው ክብር ለተንሳኤው ንጉስ ለይሁዳ አንበሳ ይሁን አሁንም ብዙልን አንተ የወጣቶች አባት ነህ እወዳችኋለሁ🙏🙏❤❤❤❤❤