ለጥንዶቹ እኔ ‘ልጅ ልወልድላቸው’ እነሱ መሬት ሊሰጡኝ ተስማማን! የ21 ዓመቷ ወጣት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

386,714
0
2023-06-08に共有
#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

コメント (21)
  • @EyohaMedia
    ወጣት ፅጌረዳን ለማግኘት በዚህ 👉+251907920347 ይደውሉ! ንግድ ባንክ አካውንት በጋራ በተከፈተው ቤተልሄም ተፈራ እና ፅጌሬዳ አገኘሁ 1000552901219
  • ለሴት ልጅ ስቃይ ስበብ የምትሆኑ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ 😢
  • ሠው የሆን ሁሉ የዚችን ልጅ ሂወት እንታገልላት ያለንን እንርዳት 😢😢😢😢😢😢 የዚህ ሁሉ ምክናየት እናቷ ነች
  • የዚችልጅ በተሰብ እደው በሂወት አላችሁ ከሞተ የማትሻሉ እናት ተብየዋ አላህ ይይልሽ 😢😢😢
  • የጋዜጠኛውን እርጋታ የማዳመጥ ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤ አንዳንድ ቤተሰብ ግን ልቦና ይስጠን 😢😢 አይዞሽ እማ ይሄም ያልፋል ነገ አዲስ ቀን😢
  • ጋዜጠኛው 👍👍👍እንዲህ ሰውን የመስማት ብቃት እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይስማክ🙏🙏🙏
  • @user-oy8wu5gt8k
    በእንባ ጀምራ በእንባ ጨረሰች😭 ለዚህ ስቃይ እናቷ ናት ተጠያቂ የሴትን ህይወት እምታመሳቅሉ ወንዶች ፈጣሪ የቁም ስቃይ ይስጣችሁ 😾
  • የእዉነት አምላክ አንቺን ከማንም የተሻለ ሀብታም አድርጎሽ የጠሉሽ ችግር የሆኑብሽ ከእናት ከአጎት ከጓደኛ ብቻ ባንቺ ዙሪያ የነበሩ ሁሉ የምትረጃቸዉ ሰዉ ሆነሽ ሳልሞት አምላኬ ያሳየኝ።
  • እናቷን ነበር 40 መግረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ ወደዚህ ያመጣሻት እህታችን ግን ተባረኪ ዘርሽ ይበረክ
  • እባካችሁ ሴቶች ወንድ ልጅ ያላችሁ ልጆቻችሁን ስታሳድጉ ስለ ሴት ልጅ ክብር እየመከራችሁ ቢሆን እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አንሰማም ነበር
  • እውነት በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ያስጠጋሻት ልጂ ልጆችሽ ይደጉልሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ እናቴ
  • @Muledoyo
    የሰዉ ህይወት ምስቅልቅል የምታደርጉ ሰዎች ህይወታችሁ ዝብርቅርቅ ይበል
  • የአስጠጋሻት ተባረክ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤
  • ለዚህ ሁሉ ነገሮች ተጠያቂ ወላጅ እናቷ እና አጎቷ ናቸዉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭
  • የኔኔኔኔ እህት አጀቴን በላችኝ እዳው ለሴት ልጅ ለቅሶ ስበብ የምትሆኑ ወዶች የስራችሁን ይስጣችሁ
  • መልካም ነገር እንዳስማ ተፈርዶብናል 😢😢😢😢😢😢
  • @fasikatilahun
    😢 መጨረስ አልቻልኩ የክፋታችን ጥግ ዘላለም የምንኖር እንጂ አንድ ቀን አልፈን ለፍርድ የምንቀርብ አይመስልም። እናት ፣ጒአደኛ፣ወንዶቹ😢😢😢