ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
412,558
Published 2024-06-16
ከሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ትክክለኛ የዩቱዩብ ቻናል በስተቀር በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፆች ላይ ማንኛውንም የሰይፉ ሾው ፕሮግራሞችን መጫን በህግ የሚያስቀጣ እና የሚያስጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን
ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
All Comments (21)
-
የልጆቹ ዓይን በርቶ ማየት የሚፈልግ like...እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
-
የብርሃንን ጌታ በድንግልና የወለደች ጌታችንን አማልዳእሷም የብርሃን እናት ነችና ብርሃናችውን መልሰውልን አይተን ለመደሰት ያብቃን ዛሬ የሙስሊም ወገኖቻችን የአረፋ በዐል ነውና በዱዐችሁ አስቧችው:: 🤲✝️☪️🤲
-
በርጠለሚዎስ ነኝ አይነስውር ምስኪን ከሩቅ እሚታዬኝ የጌታዬ ድምፅ በእውነቱ የሱን ድምፅ የሰማ የእናተንም ይስማ የሴት ጀግና የእናትነት ተምሳሌት ነሽ ትጂዬ
-
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
-
ለበርተለሚዮስ የተለመንክ መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ሆይ አንተ ዳብሳቸው።
-
እሸቱ መለሰ ከእግዚአብሄር ቀጥሎ መመስገን ያለበት ትልቁ ሰው ነው🙏❤️
-
ሰንት አይነት ሰዎች አሉ ፈጣሪ የመረቃቸው፣ ፈጣሪ ለማየት ያብቃቸው፣ በሰላም አደርሶ የመለሳቸው፣ በጣም እሚያሳዘኑ ለጆች👍👍👍👍👍👍👍👍
-
የእናቶች ተምሳሌት ትግስት የአባቶች ደግም ግርማቸው (ባለቤቱ ሁለት ሴት መንታ ልጆቿን በወለደች ሰሞን ያረፈችበት) የጀግና ጀግና ናቸው።
-
እስቲ ሄራንና ሶሊያና የሚመቻቹ በLike🎉🎉🎉🎉🎉
-
ኪዳነምህረት ትከተላቹ የበርተለሚዮስን አይን ያበራልን ጌታ የነዚህ ህፃናትን አይን ዳስስልን እኔ በጌታዬ አምናለው ድነው በዚህ መድረክ ላይ አምላካቸውን ህዝቡን እንደሚያመሰግኑ
-
የደሀ ልጅ ነኝ እራሴን ለመለወጥ ስጥር ህመም አጋጠመኝ🥺🥺 ቤት ሆኜ እንድሰራ በመብርሀን ስም ተባበሩኝ ያቅማችሁን 🙏account ውስጥ ላይ አለ አመሠግናለሁ አትጡ አትቸገሩ🙏🙏
-
የኛ ህዝብ እኮ የደጎች ደግ ነዉ እዉነት ነዉ ዛሬ ብንበረዝም ዛሬም አሉ ለሰዉ እራሳቸዉን የሚሰጡ
-
አንቺ ጀግና እናት ልዑል እግዚአብሔር ይመልከትሽ፡ ልጆችሽንም እንደበርጠሚዮስ ብርሀናቸውን ይስጣቸው! አንቺ ይህችን እናት ለመርዳት የተነሳሽ መልካም ሴት ወ/ሮ ራሄል አስራትሽን እየከፈልሽ እንደሆነ እወቂ፡ አሁንም እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርክ፡ ልጅሽንም ለማዕረግ ያብቃልሽ!!
-
ምን እንደምልሽ አላውቅም እኔም የልጆች እናት ነኝ እነ ሄራንን በጣም ነው በፍቅር የምወዳቸው ❤ የጭንቅ አማላጇ በምትሄዱበት ሁላ አብራችሁ ትሁን ትቅደምላችሁ። የኔ ጀግና እናት በችርቺ ደስታችንንቅርብ ነው 🙏
-
ሁሉን የምትችል ምንም የማይሳንህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ቸር አሰማን የኔ አባት😢❤❤
-
አለህዬ እበክህን የናዚን ልጆች ብራናቻውን ክፋትልቻው ያርብ ለታ ምንም አይሰናህም ያርብ 😢😢 መነው እዳኔ አይነቻው በርቶላቻው ማያታ ያጉጉው 😢😢😢
-
ክፉ ነን ስል ደጎች ነን ደጎች ነን ስንል ክፉ ነን : : ለነገሩ ክፉ ነገር ስለሚጮህ እንጂ ብዙዎች ደጎች ናቸው::
-
ፈጣሪ በመንገዳቹ ይከተላቹ የአይናቹ ብርሐን ተመልሶ ፈጣሪን ታምር ለማመስገን ያብቃን ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
-
አላህ ሆይ ከአንተ ምንም የሚያቅት ነገር የለምና የነዚህን ልጆች ብርሀን አሳየን የእናታቸውን ደስታ የእነሱን ጤና የምናይ ያድርገን እንወዳችሀለን
-
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ❤❤❤