ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ! #ድንቅ ልጆች #eshetumelese #እሸቱ መለሰ #ማን እንደ ሀገር
859,326
Published 2024-05-25
Today's video is the son of Comedian Eshetu and Melat, Yitbarek Eshetu, who is celebrating his first birthday with a crowd of 1000,000 people. On this birthday, his parents went through the labor time when Yibarek was born. It is a video, comedian Eshetun, the dear viewers gave a precious gift to Yitbarek and surprised him. The party prepared for 1000 people is over.
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 1 ሳምንት የኮንተንት ክሬተር ኮርስ ለመውሰድ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/wQr2xY
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
Item Title: This Advertising
Item URL: elements.envato.com/this-advertising-R96HRJT
Item ID: R96HRJT
Author Username: GlowCity
Licensee: donkey tube
Registered Project Name: other
License Date: May 21st, 2024
Item License Code: M4QEA
All Comments (21)
-
እኔም እርጉዝ ነኝ እመቤቴ ትቅረብሽ በሉኝ የኔ መልካም እሸየ ልጅህም ኪዳነ ምህረት ታሳድግልህ አሜን🙏❤
-
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
-
ዶ/ር ቢኒይም እና የሜቆዶንያ አባሎች ደጋፊዎች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን
-
እሼ አና ሜላት ልጃችሁን ይትባረክን የዘረያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ንግስት የሁላችን እናት በፀጋ፣ በክብር ፣በሞግስ እና በጤና ታሳድግልህ። ለሃገሩ ክራት ለእምነቱ ሰማዕት ለእናት ለአባት ጧሬ ያድርግልን።
-
የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የሚያውቅ ያቀዋል በተለይ ለወንዶች ማስረዳት መሞከር ትርፊ ድካም ነው አልሀምዱሊላ እናት ላደረገኝ ጌታ
-
ወይኔ ጉዴ በስደት ማንም የለኝም እርጉዝ ነኚ ልወልድ ሁለት ወር ነው የቀረኚ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኚ በፅሎት አስቡኚ
-
ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው እሸቱ እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!!
-
የምር ነው እንባዬ የመጣው እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ላንተ የተሰጠው ሰውን የመርዳት ፍርድ ለኛም ያድለን
-
ኦርቶዶክሳዊያን ልደት እንደዚህ ለተራቡ በመመገብ ስከበር ሀፂያት አይሆንም ከዚህ ውጭ የሚደረግ ልደት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ❤❤❤❤❤❤❤ እሸቱ እስከነባለቤትህ እንወድህ አለን ❤❤❤❤
-
እንባዬ እየመጣ ያየሁት ቪድዮ የእናትን የፍቅር ጥግ የምናስታውስበት ክብር ለእናቶች ይሁን
-
ይትባረክ እድለኛው ልጅ አንተም እንደ ወላጆችህ የተባረክ የፈጣሪ ሞገስ የፈሰሰልህ ሀገርህን ወገንህን የምትወድ ልጅ ያድርግህ
-
የቤተ ክርስቲያንን መደገፍ ለእሽየ መንገር አይጠበቅባችሁም እሱ ሁሉን ለማድረግ ወደኋላአይልም እሽየ መልካም ሰው ነው!!!!!
-
እሼ ሚስትህ ደስ ስትል የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳያት አነጋገሯ ሁኔታዋ የሰውን ቀልብ ይስባል አንተም ምርጥ ሰው ነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ።
-
ለምንድነው ያለቀስኩ ፈጣሪየ ሆይ እንደሸቱ ሚስቱን አክባሪ ባል ስጠኝ እሸቱ ቤትህ በፍቅር ይሙላ😢❤
-
ዶ/ር ቤላዳም ደስ የምትል ስርአት ያላት ምታበረታ ናት እኔም ባለቤቴን በእግዚአብሔር ቸርነት እስዋ ነበረች ያዋለደቻት ❤❤❤
-
እኔ ቀኔው አቅም ምንም ማለት አልችልም ብቻ እሸቱ የኢትዮጵያ መልካም ሰው ከሚባለው አንዱ ነህ አንተንም ሚስትህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለልጃችሁ መልካመሰ ልደት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ
-
የትብይ እንኳንም ተወለደከ እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤ ይህን የምታነቡ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜን❤
-
ለምጥ 2 ደቂቃ ራሱ ብዙ ነው የእድሜህን እጥፍ የቆየ ነው የሚመስልህ የወለዱ ሴቶች በሙሉ ይረዱታል የአላህ ስራ አጂብ ነው አልሃምዱሊላህ
-
እሸቱ በእውነት ቪዲዮን ሳይ እንባዬ ይወርዳል ምክንያቱም ይህ ሁሉ የሆነልህ እግዚአብሔር በመያዝህ እና በቅንነትህ ነው ታድለህ እንዲህ አይነት ልብ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን አሜን ።
-
እናትነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ግን ምጡን እሚገልፅ ቃላት አለ ብዬ አላምንም ፣፣፣ ህመሙ እኮ ይለያል ሞት በስንት ጥአሙ ያስብላል ይሄን ስሜት የሚያውቀው ያውቀዋል ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላ