በኋላ አለቅሳለሁ ሊያዩት የሚገባ አስደናቂ ምስክርነት[PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
Publicado 2022-02-05
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለ
Todos los comentarios (21)
-
-
ልጁ ሲገርም የሆነለትን የሚያውቀው እሱ ነው እኔ በእንባ ነው የሰማሁት እንኳንም እግዚያብሄር ረዳህ ወንድሜ ደሞ ቅንነቱ ደስሲል እኛኮ እግዚያብሄርላይ አድገንበት እኮነው እንጂ የጌታ ድርጊት እና ተአምራት ከዚህ በላይ እያሳበደን መመስከር የሚገባን ሰዎች ነን አምላኬ ይባርክህ
-
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙋🙋✊✊🙏🙏🙏❤❤❤
-
ጌታ ያየል እመን እንጂ አትፍራ
-
በእውነት እግዚአብሄር ትልቅ አምላክ ንው
-
እውነት ጌታ እዚ ጉባዬውስጥ አለ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው በቅርብ ነው ይሔን ቻናል ማየት የጀመርኩት በጣም የሚደንቀው ሀዘኔን ረስቼ ዝብዬ ስቃለው በ ብዙ የማለቅስ ሴት ነኝ ያለወገን ያለሰው ብቻዬን የምንከ ራተ ት ግን የሚ ገርመው ይሔን ነብይ ካየው በኋላ በጣም ውስ ጤ ቸቀይሯል ነገ ደሞ ህይወቴ እደሚቀየር አምናለው ተባረክልኝ
-
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
-
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
-
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏
-
-
Amen amen amen
-
የሚገርም ምስክርነት የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ
-
Thank you jesus 🙏🏻💕
-
Uuuuuf yeqamese yaqali ye getani xami🙏🙏📖📖📖📖📖📖yen geta hulumi chayi
-
አሜን አሜን አሜን
-
ተራዬ መቼ ነው እየሱሰ ቀንበሬን ሰበረው የዳዊት ልጅ አትለፈኝ
-
እያሰለቀሰ መልሶ ያሰቃል ዋው የሚገርም ነው ሄንዬ ተባርክ
-
Geta eyesus ybarek #Jps Ewedachuhalew
-
Yetederegelet yabdaliko ine alchalkum😭😭😭😭😭yochilal yihun ale honolgn ayew iyesus🙏🏻🙏🏻🤲🤲
-
Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn 😭😭😭😭📖☝️🔓🔑