መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 | #dubai #ethiopia #ethiopiaairline #አቡነ የማታ

3,133,476
0
Published 2024-01-07
⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY

⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl

ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ! እያልን የእጹብ ድንቅ ልጆች የመጀመሪያ ፕሮግራማችንን እነሆ!!!
በዛሬው ፕሮግራም ላይ ህጻን መሱድ ነስሮ ከኮሜዲያን እሽቱ ጋር ዱባይ ድረስ በመሄድ ዱባይ ሞልን፣ዱባይ ፍሬምን ዶልፊናሪየምን ይጎበኛል በማስከተል ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ የሃረርን ጅቦች፣ የገር አልታን ተራራዎች ፣የመርካቶን ሱቆች እና ልዩልዩ ቦታዎችን እየተዟዟረ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ጉብኝት አድርጓል፡፡ መጨረሻም ለመሱድ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ወይስ ዱባይ እሚለው ጥያቄ ቀርቦለታል ፤ ምን ይመልስ ይሆን? ኢትዮጵያ ትበልጣለች ካለ የ50,000 ብር ሽልማት ይሸለማል! ዱባይ ትበልጣለች ካለ ግን ምንም አይነት ሽልማት አያገኝም! ምን ይመልስ ይሆን? እስከመጨረሻው እዩት!!

Welcome to the Donkey You tube channel, where we bring you exciting and entertaining content for the whole family! Today, we have a special program featuring the talented children of mesud .
In this episode, join child sensation Masud Nesro as he embarks on an unforgettable adventure to Dubai! Accompanied by the hilarious comedian Eshetu, Masud explores the vibrant city, starting with a visit to the iconic Dubai Mall. Get ready to be amazed as they experience the breathtaking views from the Dubai Frame and enjoy a mesmerizing show at the Dolphinarium.
However, that is not all! Masud's journey does not stop there. He also takes a thrilling detour to Ethiopia, where he encounters the fascinating Harare hyenas and explores the majestic Ger Altan Mountains. The adventure continues as he explores the vibrant and biggest market in Africa Mercaton and immerses himself in the rich culture and beauty of Ethiopia.
The highlight of the program comes when Masud faces a tough decision: Which place does proffer to spend the rest of his life, Ethiopia or Dubai? The stakes are high, as he stands a chance to win a grand prize of 50,000 Birr if he chooses Ethiopia. Will he follow his heart and choose his homeland, or will the allure of Dubai sway him? You will have to watch until the end to find out!
Subscribe to our channel, like and share this video with your friends and family, and let us spread the joy and love of this festive season together.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
youtube.com/channel/UCqGE-jrAMzhipIWivRsaI5A/join
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ Youtube class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - www.facebook.com/comedianeshe/
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video

◼እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም    • እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም!  @comedianeshet...  
◼ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ    • ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ @c...  
◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ    • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #show #final #din...  

#aksum #water #award #Dubaimall #church #monastery #mosque #hyena
#DonkeyTube #ExcitingContent #InspiringContent #ThrillingAdventure #ExceptionalTalent #MasudNesro #GiftedKid #WonderKids #RecordBreaker #AwardWinner #Collaboration #HistoricalWonders #Ethiopia #Dubai #MiddleEast #HilariousComedian #Eshetu #UnforgettableChristmasVideo #BreathtakingLandscapes #DiverseCultures #HiddenGems #ExtraordinaryVideo #Excitement #Laughter #Beauty #IncredibleLocations #Embark #ExhilaratingJourney #Entertained #Inspired #Watching #Ethiopianairline #bussinesclass #harer #safari #dolpinariam #አቡነ የማታ

   • Salgre – Jimmy Fontanez, Media Right ...  
   • Waka waka No copyright remix | MNC re...  
   • Koto San (Official Video) | Ofsane | ...  
   • Nana Kwabena - Timpani Beat  

~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
   • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...  
~-~~-~~~-~~-

All Comments (21)
  • @birukkifle4990
    Thank you dear Eshet for inspiring the young generation. Please berta more on the you-tubers Training, Ethiopia needs more positive change makers more than ever, her enemies have become sleepless to make us fight each other. Stay blessed!!!
  • @canihabtamu6177
    የምር ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭 "ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም " ድንቅ ምክር በጣም የተደከመበት ስራ ነዉ እንዲሁ ለሚያየዉ ቀላል ይመስላል ያንተንም አቅም የደረሰበትን ማሳያ የሆነ ስራ ነዉ ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ከሞገስ ጨምሮ ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንተ በግልፅ የተረዳኧዉን እዉነታ እንድንረዳ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠን እለምናለሁ 🙏🙏🙏
  • @meskitube16
    በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የትም ብንሄድ ማን እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅርና ማስተዋል ይስጠን በሀገራችን በደስታ በፍቅር ለመኖር ያብቃን🙏🏽💕
  • በጣም ይገርማል እንደ እሽቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ቢመራ አገሪቱ ትቀየር ነበር ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️
  • @user-hn6yl1ow1p
    እሸቱ ለሰው ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል እና ሊደነቅ የሚገባ ነው በርታ
  • መሱድን የምትወዱት እስኪ በ like አሳዩን 🥳 መልካም በዓል
  • @Abduy194
    መስኡድ ይለያል 🔥
  • @khalidketema1835
    ይህ መልክት ለገባው ስለ አገር ፍቅር ስለ የሀይማኖት መከባበር መልክቱን የተረዳው ብቻ ላይክ አርግ
  • ቅንብር 100 % ሃሳብ 100 % መልዕክት 100 % እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ
  • @MekdiMelaku-2122
    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
  • እሸቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እስኪህ ቤተሰቦችህ።
  • ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !! እምዬ እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ተመልሶ ሁላችንም በፍቅር የምንኖርብሽ ሁኚልን
  • @saratube7323
    እሄንን ኩመንት የምታነቡ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን
  • ይሄ ለመሱድ ሳይሆን ለኛ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ትውልዶች የቀረበ አስተማሪ መልዕክት ነው። ባላየነው መንገድ እንድናይ ስላረከን እናመሰናለን:washhands:
  • @mustefagemal9342
    አላህዬ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከጦርነት ስቃይ መከራ በቃቹ በለን 🥰🙏
  • ኢሼቱ አንተ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተ ግንባር ለይ ኢትዮጵያዊነትህን አየሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደረገኝ ዶክመንተሪ ፊልም ያየሁት ገና ዘሬ ነው እኔ ከሀገረ ለስደት ካወጣውኝ 17 ዓመቴ ነው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እንድወድ ምረጋኝ ነገር የለም ግን አሁን ገና ሄኤንን ዶክመንተሪ ሳይያ ሀገሬን ኢትዮጵያዬን እንድወድ አድርገኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢሼ ኑርልኝ
  • አንተ ምን አይነት የተባረክ ድንቅ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅዋ መሆንህን ሳስበው አንተ ሳትሆን አገሬ መታደሏን አሰብኩት የእውነት እሼ አንተ የዘርዘርህ ይለምለም እሽተው ይኑሩልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
  • @user-hn4zq2ey7i
    ማርያምን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢😢 ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤ መንሱዴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤
  • እሼን እና መሱድ የምትወዱት በላይክ🥰👍
  • @hweleyewa5563
    ማሻአላህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እሸቱ መለስ አላህ ይጨምርክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ🥰🥰🥰