Ghion TV / Amhara News - Ethiopia."የትግሉ እንቅፋቶች ታውቀዋል::ትግላችን እየጠራ ነው አንድነቱ የማይቀር ነው" አርበኛ አሰግድ መኮንን

Published 2024-07-21
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia

Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over YouTube , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia

ghiontv.com/
YouTube - youtube.com/@ghiontv
Facebook - www.facebook.com/ghiontvofficial?mibextid=ZbWKwL
Twitter - @Ghiontvofficial

www.bbc.com/
www.cnn.com/

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

All Comments (21)
  • @user-rv9jh4fn7t
    አይዟችሁ በርቱ ፋኖወች ከጎናችሁ ነን አላማችን አንድ ነው እሱም የብልፅግናን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ነው።
  • @user-qf3dn3yh3s
    የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ
  • @DaniFkru
    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐 ክብር ለጀግናው አባታች ❤
  • @sara_mandefro
    ጋሽ አሰግድ የሸዋው አንበሳ❤❤❤💪
  • @user-tp7um1hb1n
    ጀግናዉ አርበኛ አሰግድ ኑርልን እቅፋታችሁን ከመሀል ያስወጣልን አድነታችሁን እግዚአብሔር ያምጣልን በዚሁ በቃ ይበለን እዉነት መዉጣቱ ጥሩ ነዉ አሰግድን ስትሳደቡ የነበራችሁ. ጉዳችሁን አያችሁ ቸኩላችሁ አትፍረዱ 🤔 የሚያስጠላ ድርጊት ነዉ የሚያሳፍር ነዉ ልቦና ይስጣቸዉ. ❤❤❤ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
  • @mumuye5
    አርበኛ አሰግድ ጀግናችን የአማራ መኩሪያችን ነህ በሆነው ነገር አዝነን ነበር ተስፋ የሚያጭር ነገር ስለነገርከን ኑርልን
  • @user-lo7rc1pm1l
    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
  • @bettykassa3135
    ወይ ነዶ የበግ ለምድ ለብሶ ፋኖቻችንን ህዝባችንን ለመቅበር የመጣ መሰሪ እግዚአብሔር እውነተኞችን ፋኖቻችንን ይጠብቅልን
  • አርበኛ አስግድ ለአርበኛ አይደለም አልጋና ሶፋ በትግሉ ዘውድም ማስተዳደርም ከላይ የተስጠው ከጌታ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ🙏
  • ፋኖ አሰግድ ፖለቲካውና ጠንቅቆ የሚያቅ እና እጅግ በሳል ነው። ክብር ይገባሀል አባታቻን!❤
  • @DaniFkru
    ጀግና ዘላለም ኑርልን 🥰😘👑👑👑👑👑
  • @ashewubie3269
    ኮማንደር አሰግድ ጀግናችን እንኮራብሃለን!
  • አርበኛ አሰግድ ትክክለኛው የአማራ ልጅጅጅጅጅጅጅጅጅ ጀግናችን ነህ ከጎንህ ነው እንወድሃለን
  • @JohnAragaw
    ምናላቸው አጠያየቅህ አማራን ለመበተን የተሰጠህ ተልእኮ አለህ ።ጋዜጠኛ አትመስልም አፈርንብህ።
  • @user-fk7io9ob8m
    አርበኛ አሰግድ መኮንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማይተኛዉ የአማራ አምላክ ።።።
  • @yohannesabate316
    ፋኖን የመከፋፈሉና የመጠላላቱን ሽኩቻ መስማት ያንገሸግሻል። እባካችሁ ለተገፋው ፣ለሚሞተው አማራ ስትሉ ፀብን አስወግዱ። ድል ለእማራ ህዝብ!!!
  • @user-yz4rl4xc5f
    ወደድንም ጠላንም አሰግድ መኮነይ ለአማራ ንጉሳችን ነው እንወደዋለን፣ንርልን።
  • @nurrkewollo417
    ኮማንደር አሰግድ ጀግናው አርበኛ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
  • @Almaz583
    ጋሸ አሰግድ እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግናችን ነህ ወድሜ።