ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen
Published 2024-01-22
www.cmmlife.org/new-soul #Lili #Merkuze #ምርኩዜ_ሸምበቆ #ሊሊ #kalkidantilahun #mezmur #protestantsong #christ_mission_tv #amharicmusic #mezmur #protestantsong
የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-registration
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: [email protected]
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224
All Comments (21)
-
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት 😭😭 ሁሌም ስሰማው አይኔ በአምባ ልቤ በሀሴት ይሞላላ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤😭😭😭😭
-
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት::ተባረክልኝ::አይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
-
ድንቅ ነው ብሎ ከማለት ውጪ ቃላት አጠረኝ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ለኔ ያለው ፍቅር ድንቅ ነው።
-
በጣም የጌታ ልጅ '''""" ተባረክ
-
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት::ተባረክልኝ::ይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
-
አንተን መስማት ስጀምር የእውነት የአባቴ መንፈስ በውስጤ ይሰማኛል። ተባርከናል ልዩ አምልኮ.🙏🙏😍😍😍😍😍 ተባረክ ሲድራቅ🙏🙏🙏🙏
-
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተይሁን
-
ስለዚ አምልኮ ቃላት የለኝም በሰማሁት ቁጥር እረሰርሳለው በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ልጆች አሉት ጌታ ይባረክ🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰
-
በከፍኝ ጊዜ ነዉ ያዳመጥኩት ግን አላቅም እኔ የድንግል አምላኪ ነኝ ግን እያለቀሱኩ ነው የምሰማው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
-
ኡኡኡኡኡኡ የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ ቤቴ ውስጥም ይሰማኛል ማቆም አልቻልኩም አቤት አቤት ተባረክ ወንድሜ
-
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ መንድሜ!!!!!!!
-
እኔ የኦርቶዶክስ ተወሃዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘምር ሣየው ልቤ ይነካል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ምን ዝማሬው ውይይይይይ
-
በጣም የእግዚአብሄር ስም ይባረክ እንደዚህ ያለ ድንቅ ድምፅ ያለዉ ዘማሪ ስለሰጠሄን❤❤❤❤❤❤
-
ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ በእጥፍ ይብዛልህ!
-
ጌታ ክብሩን ይውስድ አባባ እግዚአብሔር እንኳን ቸርች ውስጥ ያለው እልውና ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሆኜ ሳዳምጠው እራሱ የአባቴን መንፈስ እልውናው ይታወቀኝ ነበር
-
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አንተ የተባረክ ነህ
-
ሲድራቅ ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ ነፍሰም አለቀረላትም በጣም ነው የተባረኩት በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ🙏🙏
-
ለመጀመሪያ ጊዜ የስድራቅን አገልግሎት የተካፈልኩት ሀዋሳ ማርሲል ቸርች ነበር እና በጣም መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ተባርኬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛለት🙏
-
ጌታ እየሱስ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንዴት ድንቅ አምልኮ ነዉ 🙏🙏🙏ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🤗🤗🤗
-
ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ምነኛ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ክብር ይሁን ለእሱ ሀሌሉያ ጌታ ይባርክህ መልካም መንፈስ አልክ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ ለምልም 🍇🍇🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏