Ethiopia - በመጨረሻም እስክንድር ተነፈሰ (ኃላቀሮች ናችሁ…!)
277,727
Published 2024-07-20
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
All Comments (21)
-
ለኛ ለአማራ አማራያውቃን ለኛ የሚጠቅመው አማራየሆነው ፋኖ ዜሜከጎጃም ፋኖ ምሬዋ ከወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖ
-
በጣም ያሳዝናል በጣም ብረሀኑ ነጋን ሊሆኑ ትንሽ ነው የቀራቸው አሳፋሪ ናቸው በጣም ለአማራ ህዝብ ነው የምንዋጋው እያሉን አልነበረ ከብልፅግና በላይ የአማራን ህዝብ ትልቅ ጠባሳ ጥላቹ እዳታልፉ ብትጠነቁ ይሻላችኋል ፈጣሪን
-
ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ና 🙏😭 እኛ መሮናል
-
በአሁን ሰአት ፍኩኩር ያስፈልጋል ያሳዝናል
-
ለአማራ ህዝብ ነዉ እምንዋጋዉ አላሉም ነበር ድሮም የሥልጣን ጥማት ነበር መቸ አጣነዉ አሏህ ለሚስኪኑ ህዝብ ይድረስለት ምድረ የሁዳ
-
ትክክል ነው እስክንድር የገባበት ሁሉ ተበትነዋል ፋኖውች ትክክል ናቸው
-
ትላቁ እስክንድር እባክህ ለአማራ ህዝብ ብለህ በእግዚአብሔር ስም እንለምንህ አለ ን ስልጣኑን ተውላቸውና እንደማንኛውም ፋኖ ታገል አስይ ግብርግብነትህን ለኢትዮጲያ ህዝብ ጠላት ደስ አይበላቸው
-
መልሱ ቀላል ነው፣ መስፈርቱም ምርጭውም እንደገና መካሄድ አለበት። አለበለዚያ ሁሉም ካልተስማሙም ትግሉ ችግር ይገጥመዋል። እመኑኝ ሁሉም ካልተስማሙ ትግሉ ችግር ይገጥመዋል።
-
ሚገርመው ማንም የትም አይደርስም!!!! በጦርነት ምንም አይመጣም ከማለቅ በቀር....
-
እስክንድር በቃ ተነቅቶብሀል ደግሞ ህወሀትን እና ፋኖን በትክክል መጥራት የማትችል ኋላቀር ስትል ትንሽ አታፍርም
-
በጣም ልባችንን ሰብራችሁታል ስግብግብ እስክንድር ምነው አስገበገበህ ዘመነ አመራር ይችላል አንተ ድርጅት ጀምረህ መተው ነው ስራህ
-
ወዳጄ ይህ ቀደም ሲል የተጠበቀ ነገር ነው ምክንያት አሰከ ዛሬ ድረስ በአማራ ክልል የተነሳውጠመንጃ ተይዞ ወደ ጫካ ከገቡ በህዎላ ሁሉም በየጎራው መከፍፈል ማለት የጎጃም፣የጎንደር፣የሸዋ፣የወሎ መሰል ስያሜ ይዞ በመንቀሳቀስ ወደአንድነት ለመምጣት ገና ብዙ ይቀራል ዘዋሪው የፈረንጅ ሀገር ባለዶላር ነው እንደ እኔ እሰክንድር ብልጥ ቢሆን ራስ እንደተከበረ የክብር አርበኛ በመሆን እዚህ ትግል የገባሁት ሰለሚፈፀመው ኢሰባአዊ ተግባር እርሱ ለመዋጋት እንጂ ለሰልጣን አይደለም መሆን የሚገባው ከክልል አልፈን ወደሀገር አቀፍ የትግል ሒደት ለማፅናት ነው ሰለአማራ ጉዳይ እናንተ ወደአንድነት ገብታችሁ መልክ እናሲዘው ነው ምኞቴ በሀሪፍ ቢሉ ካለሜዳቸው መስሎአቸው በመግባታቸው አሁን ቢቻል ሪዛይን ቢያደርጉ መልካም ነው ፍፃሜው እራሳቸውም ስጋት አለኝ በግሌበመጨረሻ የብዙ ወጣት ሙሁር አርሶ አደር ወዘተ የተከፈለው የህይወት ዋጋ በመሰፈርት እንዳይበላሽ ምኞቴ ነው
-
ነገሮችን በማሥተዋል እንፍታ ከዚህ የበለጠ ብዙ ዋጋ እዳያሥከፍለን በሥሜት አንመራ ሥድብም ፈፅሞ አያሥፈልግም ወገኔ እናሥታውል👈🤲👁😭
-
،የመጀመሪያ ሰው ነኝ 😊
-
መነታረኩን ትታችሁ ሁሉም በሙያው ማገልገል ቢሞክር መልካም ነው።
-
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
-
የእስክንድር ጀግንነት እኮ መታሰር ብቻ ነው።
-
As we discussed before FANO must form the central committee immediately and among the committee member they will choose the leaders of different branch like political intelligence etc
-
ከእስክንድር በላይ ኆላ ቀር የለም:: አዲስ አበባ ተወዳድሮ አንድ ወንበር ያላገኘ ሰው ሌሎችን የመተቸት የሞራል ብቃትየለውም:: በትምህርትደረጃውምበሥራ ልምዱም በፖለቲካ ተሳትፎም አማራንየመምራት ብቃት የለውም:: ፋኖ መመራት ያለበት በጄኔራል ተፈራና በአርበኛ አስግድ መሆን አለበት::
-
እስክንድር ለአዲስ አበባም የሚጠቅም አይደለም። ከአማራ የፋኖ ትግል መውጣት አለበት።