Michael Belayneh - አንተ ጎዳና _ ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)

Published 2024-05-10

All Comments (21)
  • @robatena3953
    እንደ ዘመኑ አልበሞች ግጥም ዜማ ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ ቢጠቀስ ጥሩ ነበር በተረፈ 👌
  • @Juda216
    Best musician in the 90s ❤❤❤
  • @mulumengist
    በላይነህ ሚካኤል ሙዚቃዎችህ ላይ የተገለፁትን የፍቅር ህይወት የኖራቸው ያለ አይመስለኝም። ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ። ሁሌም ቢደመጡ የማይሰለቹ ውብ ሙዚቃዎች በውብ ድምፅ። እንወድሃለን በጣም።
  • @Hiwi333
    My tizita Album every each music I have memories with my husband, Thank you Mike , missing new album
  • @TikurSew720
    ኤልዬ ነብስህን ይማረው የኒ ጀግና። አንተ ሚካኤል ቢያንስ ምናለ የኤልያስን ስም እንኳን ብታኖረው?????? ለዚህ ያበቃህ ኤልያስ መልካ መሆኑን መካድ የለብህም። ኤልዬ ዘላለም በልባችን ላይ ታትመህ ትኖራለህ እንወድሀለን ❤
  • @dungedunge7226
    ምርጥ አልበም። ሚኪ አዲስ አልበም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
  • @sam_in8736
    Your Masterpiece. How Genius Elias Melka was!?
  • @ssweetsweet4801
    ለኔ በአንደኝነት ከማስቀምጣቸው ዘፋኞች መካከል ነህ
  • @mulumengist
    ለኔ አንደኛ ሙዚቀኛ ነህ🥰
  • @user-fp5th1hw3j
    ሁሌም ባደምጠው የማይሰለቸኝ አልበም
  • @A13X.6ty
    The problem is you can't choose one from the another all are best