እማማ ዝናሽ እና 50 አለቃ ባዩሽ | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube #emama_zinash

28,946
0
2024-06-29に共有
Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።

youtube.com/@zekitube2212?si=SASdHxf_yf2tfVbl?sub_…

በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።

እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

コメント (21)
  • እድሜህን ያርዝመው መድሃኒያለም ልጅህን ይባርክልህ
  • ወይኔ ተገኝ ወርቅ እደዛሬም ሰቂ አላቅም ግን እረግጠኛ አደሉም ሴት መሆነህን እውነት እማማዝናሺን ለማሰደሰት እምታረገው የለም ዘመነህ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤
  • ዘኪዬ መቼም ዕድለኛ ነህ ፈጣሪ በበረከት ያትረፍርፍልን 🙏🙏🙏
  • ወይኔ ዛኪ ከሰቸዉ ይልቅ አንተ በሳቅ ገደልካኝ እድሜ ከጤና ❤❤❤❤
  • የኔ እናት እፍፍፍ አያቴን የሚመስሎኝስ ነገር😢😢 ዘክዬ ትለያለህ እኮ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨርሻችንን ያሳምርልን 🙏🙏ዘኪ እንዳው ፍቃደኛ ከሆንክ በቅርብ ከዱባይ እመጣለሁ እና እስኪ ፍቀድልኝ ልምጣና ልያቸው በማርያም🙏🙏🙏
  • የእኔ እናት መቼም እሳችውን ለማስደሰት የማታደርገው ነገር ይለም ዘኪ😂
  • ግን ማነው እንደ እማማ ዝናሽ እድለኛ ወልደው ሀብት ንብረት እያላቹው ጠያቂ ያጡ ስንት አሉ ዘብ የወለድከው የነካኸው ይባረክ
  • ወይ ዘኪ ተጫወትክብን እማማ ዝናሽ ብቻ አደለም😂😂😂😂
  • እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ዛሬ ጠርጥረዋል ተገኘ ወርቅ ነው እማማዝናሽዬእድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረክ ወንድማችን
  • በሳቅ ገደላችሁኝ። አቦ ኑሩልን ሁሌም ውድድድድድድድ❤❤❤
  • እማማ ዝናሽ ሳቃቸው 🤣🤣🤣🤣50 አለቃ ወታደር ባዩሽ they keep saying that 🤣🤣🤣🤣 salute to 50 አለቃባዩሽ 🤣🤣so hilarious 😂 I can’t stop laughing makes my day beautiful 🤩🤣🤣🤣👏🏽👏🏽☝️🙏better to bring ወ/ሮ ኣንችን አሉ peaceful conversation ሴት ኣትመስልም ግን 🤣🤣🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍
  • እማምዬ ኑሩልን ጌታ ሆይ መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ አሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
  • ግን የወታደር ልብስ የለበሰ ወንድ ቢሆን ደስ ይላቸው ነበር ዘኪ ባከህ bemichohu ጊዜ ወታደሮቹ ይመጣል ሲሉ አስ ገበተህ ሰርፐራይዝ አደርጋቸው አንድ ቀን 👍👍👍
  • ዘኪ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረክ እድሜ ይስጥህ
  • 😂😂😂😂 የኔ እናት ዘኪ ተጫወትክባቸው አሪፍ ቴራፒ ነው ለእማማ ዝናሽ😂❤
  • ሴት አትመስልም አሉ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር የእርሶዎትን ጭንቅላት ለእኛም ይስጠን እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤
  • እር ዘክየ መቼም አያቅብህ እኛንም ፍታ አዴርከን በጣም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
  • የኔ ልበ እሩሩህ እናት ቃል አጣሁ ለእርሶ ብቻ በጤና ኑሩልኝ ክፍ አይንካዋት.. ለዘኪም እንደዛው መጣም መጣም ነው የምወድዋት😅😅😍😍😘😘😘
  • አይ ዘኪ ታዝናናኛለህ😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤
  • @hehamanot
    አይ እማማ ዝናሽ የኔ የዋህ ❤