Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Alefe ' Original Song By Tekeste Getnet
211,431
Published 2024-05-31
All Comments (21)
-
Beloved Kingdom Sound Team , you are loved and I am always Blessed with your worship Videos. I want to Encourage Kingdom Sound to pray to bless us with your original songs as I know some of you are great writers. I believe you are all annointed singers . I believe the Lord will lavish you with your own songs if you ask Him. If you are are already praying and waiting to bless us with Kingdom Sound original worship sets I can't wait. God Bless you . I am always blessed including with this Video. Lord Jesus continue to use KS to reach this generation and to bring many to your Kingdom.
-
አለፈ አለፈ ምን አይነት አምልኮ ነው ሊዱዬ ፀጋ የበዛልሽ ለምልሚልኝ 🥰
-
እስኪ እንደኔ እየተባረከበት ያለው🖐
-
ያለሁበት ሁኔታና ጭንቀት እንደሚያልፍ ጌታ በዚህ ዝማሬ ተናግሮኛል😢😢😢😢😢 ተባረኩ
-
እኔም ያው ሰው ነኝና ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ሌሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ 🙌
-
ያም አለፈ እንዳለፈው 🙂... ዛሬ ያስጨነቀንን ነገር አልፈን ነገ ላይ ሆነን እንስቅበታለን እግዚአበሔር ብቻ ከኛ ጋር ይሁን እንጂ። what a song!!
-
"እንደ ሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት" 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባ ተመስገን
-
የእየሱስ ልጆች ተስፋቸው እልቆ ቢስ ነው:: የዘላለም ህይወት ወራሾች በመሆናቸው የዓለም ፈተና አያሸንፋቸውም!!
-
Yet another amazing offering!!! ሊዱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ! እንዴት መታደል ነው? ጌትንና ህዝቡን ማገልገል እንዴት ደስ ይላል!? ተከስተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት! 🤗😍😇
-
የማያልፍ የመሰለን ስንት ጨለማ በአንተ አለፈ ጌታ ሆይ ተመስገን ሌላ ምን እንላለን
-
ooooooooooo God haliluya " በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:37)
-
Wow ምን አይነት መንፈስ የለበት መዝሙር ነው wow ቀኑን ሙሉ እየሰማሁ ነበር የዋልኩት
-
I feel the presence of God through this video. Her voice is so beautiful and inspiring! Bless y'all!" 🖤🖤
-
OMG simply beautiful ❤️❤️ one of my favorite worship leader. Tebareki
-
I think I have replayed this 100x already, what an anointed worship 😭
-
እቺ ልጅ ትዘምር
-
ያም አለፈ አሜን አባባዬ🙏
-
What a song be blessed our beloved sister❤❤❤ ሁል ግዜ እሁድ እሁድ እንደዚህ ጌታ ቢመለክ
-
🔥እንኳንም አገኘኸን🙋♀️ 🔥እየሱስ🔥ስምህ ይክበር 🙌
-
በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤