90's Ethiopian Music (None Stop Love) Vol 1, የ90ዎቹ የሙዚቃ ውበት ስብስብ

1,136,538
0
Publicado 2020-05-30
የ90ዎቹ የሙዚቃ ውበት መቼም ቢሆን የማይረሱ ትውስታዎች ናቸው ፣ ይህንን የ1 ሰዓት ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ ያጣጥሙና በትውስታ ይመለሱ ዘንድ እነሆ ❤

The 90s music elegance can not be forgotten, We hope this hour-long smooth compilation will bring nice memories back to you ❤

Todos los comentarios (21)
  • @tinatn6363
    ፍቅር ሳይዘን የምናለቅስ ፍጥረት ነበርን እኮ ድሮ
  • ምን አለ ብንመለስ ከምኔው አደግን 😭90ዎቹ የደግነት ጊዜ ሁላችንም አንድ ነበርን እኮ
  • @ygbelay2366
    እንደኔ እያለቀስ የሚሰማ ብቻ ይገላምጠኝ😭😭😭
  • @yourbuddy7817
    Anyone who is listening to this sweeet collection at 2024 🙌
  • @user-tn6jo3ij7q
    ያኔ ምንም ስለፍቅር ትርጉም ሳላቅ ፍቅር ፍቅር ይለኝ ነበር 💕💕💕
  • @ABT1308
    I was kid grade 8/9 student. Now i am the father of two lovely doughters . I was going back and remembered my childish time. Wow.... ወይ ጊዜ
  • ዋው አኔ የ አሁን ትውልድ ብሆንም ከአሁን ዘፈኖች ሺ እጥፍ የ90ዎቹ ዘፈኖች ይመቹኛል
  • @toluararso8128
    Every baby sorry for this world " never I can't see like this generation music " (Ethiopia calendar 1990_ 1999) I miss forever.
  • @birukserawit4241
    ኡኡኡ እኔ እኔጃ በቃ አለ አደል የሆነ ነገር ውስጥን ፈንቅሎ ሚወጣ ነገር አምሮይ ውስጥ ያ ጌዜ ነው ብልጭ ያለብኝ በተለይ young life የነበሩ በርግጠኝነት እንደኔ ብዙ ትዝታዎች አሉአቸዉ በተለይ በነ samvod monica nini ዘፈን ያኔ እንደአሁኑ ቢራና ውስኪ ማን ደፍሮ ሊጠጣ ጠጅ በስትሮ ነበር የጫማችን ሶል እስኪያልቅ የጨፈርንበት ጌዜ እንዴት ይረሳል ኡኡ ሞን አለ ወደኋላ ተመልሰን 90s ብንሆን
  • @biniluwyz4981
    These songs always remind me of my elder brother and the way from Asmara to Massawa or vice versa. you don't sleep listening to this song. and my brother used to have a hard time mixing TDK tape cassettes. Tamrat was his Favourite and Shwandagn and and Gosaye were my favourite. right now it has almost been ages since we have met.
  • @Saha598
    ትዝ ኣለኝ ኣለ ያገርየ ሰው 😍😭
  • @AlemTeklay-dq9hx
    በወያኔ ኢህደግ መልካምጊዜ የነበሩ ምርጥ ዘፈኖች
  • @bedilumamo69
    ያ ጊዜ ሁሌም በዉስጤ ነዉ በቃ ደስ ይላል
  • @Nazzy_xo
    Best collection.... childhood memories😭😭😭
  • @user-bo4ct9ck7n
    I like my our country music in 90 wechu because easily deep in touching heart
  • @z3ru733
    What a blessing to be born in 90’s with cassettes😍😍😣 Who would tell us that we’ll gonna listen this classic on internet and no more in cassettes🤤😭😭😭😭😂😂😂
  • @BabyTewodros
    ዘመን የማይሸረው 90's ❤️❤️