የፋኖ አመራሮች ምን ነካቸው ዘመድኩን ሚስጢር አዎጣ!

Published 2024-07-17

All Comments (21)
  • አማራ ተንኮለኘቹን ሴረኞቹን ጥቅመኞቹን ከውስጡ መንጥሮ ማውጣት አለባቸው
  • ይሄልጅ በጣም ወደዋለው የሴራው ሰለባ ባይሆን ጥሩነበር ሴረኞች ፈጣሪ ይመልከታችው
  • የሥራኤል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉 መጨረሻውን ያብጅልን ምህረቱን ይስጠን ❤🎉
  • እግዚአብሔርን የያዘ በትክክል ያሸንፋል ዘመዴ በርታ
  • እድሜ ከጤና ይስጥየልኝ አንድ ለእናቱ
  • ከልደትዬ ነው ።ገጃ ሰፈር ።ዘውድነሽ ነኝ ወገን አክባሪህ ነኝ ።ሰላምታዬ ይደረረስህ።አመሠግናለሁ።
  • ብራቮ ዘመድኩን አንድም ቀን ጠልቼህ አላውቅም ድል ለፋኖ ለአማራ ለጭቁን ኢትዮጵያዊ። ዘመዴ እኔ ከደቡብ ከጉራጌ ነኝ ከጎንህ ነን። ኢዜማ ግንቦት ሰባት እስክንድር ብልፅግና የፋኖን ትግል ለመሸጥ ያሰበ ሁሉ ይውደሙ።
  • አጋእዝተ አለም ስላሴ የክብራቸው መገለጫ የሆነችው ኢትዮጵያ የምትጠበቀው በቅድስት ስላሴ ትጠበቃለች ።ክብር ሞስጋና ይሁንልኝ ለስም አጠራራቸው ።አሜን አሜን አሜን ።
  • ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ ፣ ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ፣ ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤአብሳሪ ፣ ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ አብሳሪ፣ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ፣ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ፣ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ፣
  • @samyy3559
    God bless you zemedkhun and your family
  • @musenigatu
    ኑርልን ዘመዴ እድሜ ይስጥህ።በዚህ ክህደት ውስጥ ገብተው በንጹሃን የአማራ ልጆች ደም የቀለዱና አማራን የካዱ ሁሉ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።ቁርጠኛ የአማራ ልጆች የሆኑት ዘመነ ፣ ምሬ ፣ አሰግድ ፣ ሳሙኤል እና ሌሎቹ በስውር ስራቸውን እሚሰሩት የአማራ ልጆች በጣም በፍጥነት አውርተው አንድ ሆነው መምጣት አለባቸው።
  • የአማራ ትግል አይሸጥም። የአማራ ትግል ያሸንፋል የአማራ ስቃይ በአፍጢሙ ይደፋል የአማራ ማህፀን ያፈራው ሰው ሁሉ አማራ ነው። አማራ የተገፋ ህዝብ በጅምላ የተገደለ ወደፊትም ሊጠፋ የተወሰነበት ህዝብ ነው የአማራ ጠላት ይወድማል
  • @samyy3559
    Zemedkhun we love you and God love you too
  • ካሁን በኋላ የአማራ ትግል አይከሽፍም። አማራ ዘመድኩን ፋኖ ኢትዮጵያ ያሽንፋል።