የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
142,859
Published 2024-03-12
All Comments (21)
-
በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በሰማያዊ ሥፍራ የባረከን አንቺን ደግሞ በረከታችን አድርጎ የሰጠን የዘላለም ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
-
በቃ እዚህ ዘመን ላይ በክፉና በወደቀ ዓለም ውስጥ እዳለን እና ከዚህ ከዚህ ክፉ ዓለም እና ሲስተም ከመመሳሰል ህይወት የሚያወጣ መዝሙር ነው በቃ የቆየሽበት ነው መናገር አይጠበቅብሽም መዝሙሮችሽ ይመሰክራሉ በቃ አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
-
መፋታት አቅቶኛል ከዚህ መዝሙር ስብከትም እየመሰለኝ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ እነ ሀና ትውልድ እየተኩልን ነው
-
ኣሜንንን የመረጠሽ ጌታ የእንደገና እድመና ጠና አብዝቶልሽ ያብዛልሽ ተባረክ ለሰሙት ሁሉ ከልብ ዘልቆና ጠልቆ ቅልጠም ዉስጥ ሰርፆ ገብቶ የሰዉ ማንኔትን የት እንዳለን የምመረምር ዝማረዎች ናቻው ተበረክ ❤❤ለንቃሽ በቤለጤ ይከፈትልሽ 🎤🎺🎤🎻🎤🎹🎤👏👏👏👏✅💛💚❤📖🔥🔥🔥🔥🔥
-
በጌታ እኔ እንደዝህ በአንደ ሁሉንም መዝሙር ቁጭ ብዬ ሰምቸ አላውቅም ምን አይነት መፅሐፍ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው
-
ህሊናዬ ዘመንሽ ይባረክ። መዝሙሮችሽ ሁሉ ከቃሉ ቃል ምን ያህል እንደተጣበቅሽ ማሳያ ናቸው። የሁሉም መዝሙሮች ይዘት ይለያያል። ሁሉም ለእኔ ገብተውኛል ጠቅመውኛል። ፀጋ ለአካሉ መታነፅ አይደል የሚሰጠው። ባንም ባይጠቀም እኔን ግን ተጠቅሜአለሁ። እየሱስ እንዳልሽ ዘመንሽ ይለቅ።
-
ክርስቶስን አድምቀሽ የምታሰይበት ዝማሬዎችሽ በጣም ተባርከንበታል ፡እህቴ ጌታ ባንቺ ብዙ ስራ ሊሰራ ነው ፡ይሰላም አምላክ ክክፉ ሁሉ ጠብቆ እዚ እንዳደረሰሽ ለወደፊትም ጌታ ካንቺ ጋር ነው ፡በጣም ነው የምንወድሽ ተባረኪ🇪🇷
-
በዝማሬዎችሽ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ጥበቡና የቃሉ ሙላት በግልጽ ይታዩብሻል ተባረኪ አይወሰድብሽ ጨምሪ ከፍ በይ
-
ህሉዬ ከእልፎች መካከል የተወደድሽና የተመረጥሽ በአንቺ አብ በአንቺ ስላኖረው ፀጋ እጅግ አድርገ ልዑልን አመሰግነዋለሁ 🙌🙌🙌🙌 የተቀበልሽውን ጸጋ በተራ ነገር ሳትለውጭ or ሳትቀብሪው ጣፋጭ ፍሬ አፍርተሽ ሰለመገብሽኝ I have big respect real❤🙏 #በጌታ ፍቅር እጅጉን እጅጉን እወድሻለሁ
-
እስከዛሬ አለመስማቴ ቆጨኝ ህሉዬ ዘመንሽ ብርክ ይበልልኝ❤
-
ውይ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኩልኝ ድፍድፍ ቅባት ያለብሽ ልጅ ነሽ ህሉዩ
-
ዘማሪ ፓስተር ኢሉ ተባረኪ አዲስቅኔና ስብከት የመገብሽን።
-
ተባረኪ አንቺ የትውልድ በረከት ድንቅ የ ኢየሱስ ሴት ልጅ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
-
እንደት ድንቅ ነው ኢየሱስን አየሁት
-
God Bless you more! I am very picky when it comes to "spiritual songs and singers". But this one is among the tops in my lists of choices when it comes to the recent ones.
-
Hiluyyyeeee blessings! Usually listening but powerful always. You are really lucky in serving the most high Holy God! Good bless you my dear sister!
-
ጌታችን ይመለስ እቤቱ መንፈስ ቅድስ የክብሩን ቦታ ይያዝ ስገለባሽ ከመድረክ ይውረድ ቤቱ የእግዚአብሔር ነው ክብር ይሁንለት ነውር ነው መድረኩን በስጋ መሙላት ክብር ለየሱሰ እየሱሰ ሀሌሉያ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤትሽ በክብሩ ይሙላ ሁላችሁ ተባረኩ !!!!
-
ሄሉ መዝሙሮችሽን አለመስማት አልቻልኩም የምር ጌታ ሆይይ❤🙌🙌
-
Amenn Amenn Amenn
-
one of the best songs in recent time