ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሽፍት ልበል || Helina Dawit || Bishoftu Emmanuel United Church
143,035
Published 2024-04-18
የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ አጥቢያ እሁድ ማለዳ 3፡00 – 6፡30 የአምልኮ ጊዜ እሮብ ጠዋት 3፡00 – 7፡00 ሰአት የፈውስና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት 11፡00 – 1:30 የትምህርት ጊዜ አድራሻ ፦ ቢሾፍቱ ሰርክል ወደ ባቦጋያ በሚወስደው መንገድ መሲ ፎቶ ቤት ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ።
አገልግሎታችንን like share comment በማድረግ ለሌሎች በማካፈል ይደግፉን ።
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#christiansong #worship
#halwotemmanuelchurch
All Comments (21)
-
እግዚአብሔርን ሳንቸገር ያሸተትንበት እውነተኛ አምልኮ ወደ ፀሎት የሚነዳ የሚያንበረክክ ተባረኪ በሀልዎቱ ደግመሽ ደግመሽ ተከበቢ 🙏🙏🙏
-
አሀቴ ለዘመናችን የተሰጥሽ ድንቅ ስጦታችን ነሽና አባክሽን መድረክ ምረጭ። የከበደ ሀላፊነት ተሰጥቶሻልና የከበረውን መድረክ ከተዋረደው አየልየሽ ከማይመጥንሽ መድረኮች አትገኝ፡፡ የንጉሱን ማአከላዊነት ከተዛባበት ቁሳቁስ ተኮር መድረኮች ላይ መቼም አንይሽ። በዚሁ በከፍታሽ ለዘላለሙ ቆይ።
-
አንቺ ከሰማይ የወረድሽ የመላእክትን አገልግሎት ልታለማምጂንቀድሞ የመጣሽ ነሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
-
መተህማ አትመለስ መተህማ ደጅ አትቆምም መተህማ እንግዳዬ መተህማ አበባዬ መተህማ አልፎልኝ መተህማ እኔ ቤት በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትሰነብት
-
ኢየሱስን ስትዘምር መንፈሴን ሀሰት ያደርጋል ፡፡ ፀጋዉን ያብዛልሽ
-
እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ውስጥ ሙሉ እንደሆነ የሚታይበት ዝማሬ እህቴ አንቺ ባለሽበት የእግዚአብሔር መድረክ ሌላ ሰባኪ አያስፈልግም ዝማሬሽ ለሰው ልጆች የሚያስፈልገውን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ሙሉ ድርጎ ይሰጣል እግዚአብሔር ሙሉው ዘመንሽ እድሜሽ ቤቱ ይለቅ ተባረኪልኝ መዝሙርሽ የእግዚአብሔር ፈውስ አለበት
-
Geta eyesus abzito yibarkish Hiluye tsegaw yibzalesh wedeshalehu ehete
-
ጌታ ሆይ ህሊናን በእኛ ዘመን ስላኖርካት እናመሠግንሀለን🥰🥰🙏🙏
-
እንዴት እንደምወድሽ እየሱስን ባንቺ ውስጥ አየዋለሁ 😢😢
-
Amen getahoy kiberilegn
-
🎉ተባሰኪልኝ ውስጥሽ ቆንጆ የኔ ልጅ❤ይብዛልሽ
-
ከጭፈራው ስላወጣሽ ጌታ ይባረክ ተባረኪ
-
QIDUSUN MENFES BANCHI WUSX MENORU YITAYAL AHUNIM LEMLIMILN HILUYE🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
-
ታባረኪ እየሱስን በአንቺ ለይ አየሁት
-
ነፍስሽ በክርስቶስ ፍቅር ጠልቃለች ይብዛልሽ
-
😢😢😢😢😢😢😢 amennn AMENNNN
-
ተባረኪ እህት❤❤❤❤
-
የኔ ነገር ህይወት የሚኖረው አንተጋ ስሆን ነው ፊትህ ጋ መልስ አለ ተባረኪልን በብዙ
-
እህቴ ስለ አቺ ጌታ አመሰገናለው በውስጥ ያሌው እሳት ክብር በዝማሬዎ ዉስጥ አልፎ ይነከል አሳይ የኔ ጌታ ስም ይባርክ ይጨመርልጭ❤❤❤❤❤❤
-
ብርክ በይ የአባቴ ልጅ