Singer HELINA DAWIT ስስቴ | ልዩ አምልኮ ከዘማሪት ህሊና ዳዊት ጋር|PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC| 2024|
56,689
Published 2024-02-05
All Comments (21)
-
በጭፈራና በግርግር መሀል ሆነን ተሰብስበን በኀብረት ጌታችንን ማወደስ/ማምለክ ብርቅ በሆነብን ጊዜ እግዚአብሔር እንደዚህች ያለችውን ልጁን እያመጣ ወደ ቀልባችን ይመልሰናል:: ሕሊና ለዘላለም ተባርከሽ ቅሪ !!
-
በተራ ወሬ መካከል በማይመለከተኝ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዲባል ስላንተ እንዲወራልኝ በሰዎች አለም ገብቼ ያንተን አለም እኖራለሁ!!...የኔ ኢየሱስ!😭
-
በእውነት ስለዚህች ቤተክርስቲያን አባቴ ስሙ ይንገስ፣ ብቻውን ጐልቶ ይታይ፡፡ እሱ ብቻ ከፍ የሚልበት፣ የሚደምቅበት፣ የሚወራበት፣ የሚዘመርበት፣ ማረፊያ ስለሰጠኝ አባቴ ስሙ ይባረክ፡፡ ህሊና ልጅነትሽን ለውዱ እየሱስ የሰጠሽ ፣ የተወደድሽ እህቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን በልጁ በክርስቶስ እንደገና ያፍስብሽ፡፡ ለእኔም ተርፈሻልና፣ እየሱስን ብቻ እንዳይ፣ እንድወድ፣ እንደገና ያደረግሽኝ የአባቴ ብርቅ ተባረኪልኝ፡፡ አባቴ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ ለጌታ የሚገባ አምልኮ እንደዚህ ነው ብዬ ነው የምገነዘበው በመንፈስ የሆነ፣ ወደ ጌታ ብቻ በመንፈስ እንድንገሰግስ የሚያደርግ፡፡ እህቴ ብሩክ ሁኚ
-
ኢየሱስ የሚወራበት ኢየሱስ ሲዘመር እንዴት ደስ እንደሚል። ጥሌንም ህሊናንም በጣም ነው የምወዳችሁ ። የህሊናን መዝሙር ሳልሰማ ስለማልውል ነው። መዝሙሮቿ ይለያያሉ እንኔ ሁሉም ይነኩኛል። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፀጋ ይብዛልሽ። ጥሌ ዘመንህ ይባረክ። ❤❤❤❤
-
ህሉ ጌታ ይባርክሽ ከሰማሁበት ቀን አንስቶ ይሄን አምልኮ መስማት ማቆም አልቻልኩም😢❤ ፀጋው ይብዛልሽ 👐
-
ኢየሱስን ማጉላት ማውራት እንዴት ደስ ይላል በብዙ ተባረኪልን ኢየሱስን ለመድነው ብለን ማውራት አንችልም ሁሌ አዲስ የሚሆንብን እሱ ብቻ ነው 😊😊
-
God bless u more and more
-
መዝሙር ስብከት እውነተኛ የሆነ ታሪክ ብቻ ብዙ ነገር አድርጌ የምሰማሽ እህቴ ህሊና በቃ ለምልሚልኝ ነብይ ጥሌ አውርተህው ኢየሱሳችንን ቀና ስትል ደግሞ በሌላ ክብር እየተገለጠልህ መልክት ያድርግህ ለምልሙልኝ
-
በ መንፈስ የሚመሩ እነሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ ዘማሪ ህሊና ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ በ ጌታ ቤት ይለምልም ነብይ ጥሌ የ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አያግኝህ በራስህ ፍጥነት ሳይሆን በእግዚአብሔር ዝግታ አለምን በወንጌል ድረስ ምክንያቱም እግዚአብሔር ን እሮጦ የሚቀድም የለም በቤቱ ለምልም ድመቅ በቆምክበት ስፍራ ሁሉ አጋንንት ይንቀጥቀጥ ሞገስህ ይጨምር ለ ተቸገሩ የመፍትሄ ሰው ሁን ወደ ማይገባ ጉባኤ አትገኝ እግዚአብሔር መፍራት ከዚህ በላይ መስማት ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
-
ተሳክቶልሻል እየሱስ ስኬትሽ❤
-
kenun mulu eyesemawut 1wer molagne geta nnww miskir😢😢😢😢 hiluye eyesus bicha yitayibsh❤❤❤❤❤
-
በጣም የሚወዳት እህቴ ባንቺ መዝሙር ተባርክያለው በብዙ ተባረክ❤❤
-
She is a song writer for real!!!
-
ያለ ምንም ነገር መኖሮ እችላለሁ ግን ያላንተ እንዴት እኖራለሁ 😭😭😭
-
ተባረኪ በጣም የምወድሽ እህቴ ኢየሱስ ጌታ ይመጣል።
-
Yeroo hundumaa ulfinnii waqayyoo waldaa kanaa kessaan haa mul,AATUU uuuuf ebbifaamaa ayyannii waqayyoo isiinif haa bayatuu waqayyoo ulfinnaa guddaa haa fudhatuu 🥰
-
ፀጋው ይብዛልሽ ከክፉ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የተጠበቅሽ ሁኚ❤❤❤❤❤
-
Amen Amen Amen!... ጌታ ኢየሱሴ፡ ስስቴ ነህ የምሳሳልህ፣ ጉዳዬ ነህ የማሰቀድምህ... ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
-
ተባረክ ጥልዬ የህሊና ዝማሬወች ሰምቼ አልጠግብም ግን ዛሬ ስለዚህ አምልኮ አምላኬን አመስግናለሁ ተባረኩ የአባቴ ጀግኖች ♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
-
Tebarke.