አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC

Publicado 2024-05-04
ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official YouTube channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.

#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

Todos los comentarios (21)
  • ይህች ልጅት በዘመኑ ከበዛው ከግርግሩ መሀል አንዴት አምልጣ ይህንን ድንቅ መልአክት አንደተቀበለች ይገርመኛል። Let God multiply this amazing blessing! Amen!!!!
  • ይህን የአምልኮ ዘይቤ እንደ እኔ ነፍቆት የነበረ ማነው? ጉባኤው ዝግ ብሎ በፀሎት መንፈስ መልእክት መስማት የጥንቱ የቤተክርስትያን ምርኮ እየተመለሰ ይመስለኛል፡፡ ጊዜው ይጠብቅ እንጂ ለካ እግዚአብሔር ትውልድ አለው ፡፡
  • ብዙ ግዜ ኮሜንት ለመፃፍ ጎበዝ አይደለሁም ለዚኛው መዝሙር ግን ዝም ማለት አልቻልኩም መንፈሳዊ ነገር ሁሉ በእግዝያብሄር ቃል መሰረቱን ሲያረግ ስጋን አልፎ ልብን ይነካል ከሰማሁ ሰዓት ጀምሮ እንባዬ እንደመጣ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህቴ እግዚያብር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ !!
  • ምን አይነት መረዳት ነው ። ዝማሬዎች ሀሉ ሰው ፣ቁስ፣ ምድር ተኮር በሆኑበት በዚህ ዘመን ፤ ሰማያዊ ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚታይበት ፣ ክርስቶስ ተኮር ሲሆን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ? ክብሩን ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ። አሜን።
  • @TatiDn23
    ብትሰጠኝ ምንም ነገር ሀገር ምድሩ ቢነጋገር በዚያ ብዙ አልገኝም ከአንተ በልጦ አይሞቀኝም በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከነፍሴ ጋራ እኔ አንተኑ ተርቤያለው አንተን ደግሞ ጠግቤያለው አብርሀም ቤት ይሳቅ ሲመጣ መቼ ተተካ ያንተ ቦታ እጅ አይበልጥም ከፊት ፈገግታ አይቀልም ሰጪ ከስጦታ ሙሴ ከነዓንን ባይወርስም አለ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ማጉረምረም ማዘን መች ቻለበት ማር እና ወተት ሆነህለት ❤❤❤❤
  • @mel20216
    ዝማሬዎች ሀሉ ሰው ፣ቁስ፣ ምድር ተኮር በሆኑበት በዚህ ዘመን ፤ ሰማያዊ ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚታይበት ፣ ክርስቶስ ተኮር ምን አይነት መረዳት ነው ። ክብሩን ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ። አሜን።
  • @bamatube2745
    በየደቂቃው እየመጣው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ
  • ጌታ ሆይ ለኔ ይሄ መንፈስ ያስፈልገኛል 😭😭😭😭😭
  • @bemnismart9289
    ምን አይነት ቅኔ ነው እንዴት ውብ መዝሙር ነው ተባርኬበታለው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ❤❤
  • ልሳንሽን ካጣፈጠው ጌታሽ ጋር ይለቅ ዘመንሽ!!
  • @Awake.726
    ብትወድ በሀይለኛው ንፋስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታህ ብተወድ በትንሿ ኮሽታህ ብቻ አንተ ና ብቻ አንተ ና
  • 😭😭😭 የሚያሳስበኝ ይህ መዝሙር ስንቶቻችን ይገባን ይሆን የሚለው ነው!!!
  • ምን አይነት መረዳት ነው ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ እልፍ ሁኝ እንዳንቺ ያሉ ይብዙልን
  • @NelomaNeloma
    ህሉዬ ይህ መንፈስ፣ ይህ መረዳት፣ይህ ፍለጋ አይወሰድብሽ ! አንቺ እንደ ቃሉ አሁን ላለችው የምድሬ ቤተክርስቲያን የተሰጠሽ ስጦታ ነሽ ፣ በምሳሌነትሽ ቀጥይ፣ ፀጋው ይብዛልሽ!
  • @momydady8357
    አሁን ጊዜው ነው እሱ ብቻ ሊዘመር ሊወራ ሊተረክ !!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
  • @desalenglire8641
    ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ምን አይነት ህይወት ያለ መዝሙር ነው ክርስቶስን ብቻ የምያወራ አሜን ጌታ ኢየሱስ በቤቴ እና በህይወቴ አንተ ብቻ ክብር
  • ስለ ዝማሬው ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ እሱ ብቻ ይታይ❤❤❤
  • @melat_4christ538
    ለኔ ስኬት የሚወሰነው ከአንተ አንፃር ነው ክበር ከእጄ ወስደህ ብቻ አንተን ህልውናህን ጠረንህን አስቀርተህ ስጠኝ ውድ ነገር ግን አንተን አስቀርተህ በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከነብሴ ጋራ ከእጅህ አይበልጥም የፊትህ ፈገግታ ❤❤❤
  • ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ጅማሬሽን ያሳምረው አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ዘመነሽ በቤቱ ይልቅ በኢየሱስ ስም